Top videos
ውድ የኢትዮ 360 ሚዲያ ተከታታዮችና ተመልካቾቻችን:: ይህ የምትመለከቱት የመጀመሪያው የኢትዮ 360 ዝግጅታችን ከኢሳት ተገፍተን ከወጣን በኃላ ስለመሰረትነው ሚዲያ እና ስለቀጣይ እቅዳችን ገለፃ ያደረግንበት ልዩ ዝግጅት ነው::ይህ ልዩ ዝግጅት በሁለት ምክንያቶች ታሪካዊነት ያለው ነው ብለን እናስባለን:: ቀዳሚው ምክንያት ዝግጅቱን የሰራነው በውሰት ስቱዲዮ መሆኑና ከኢሳት ተገፍተን ከወጣን በኃላ በአጭር ጊዜ ተሰባስበን ድምፃችንን ያሰማንበት በመሆኑ ነው:: ሁለተኛው ምክንያት ደግሞ ይህን ዝግጅት ቀርፀን ስንወጣ በሶስት ባልደረቦቻችን ላይ ማለትም በሀብታሙ አያሌው ኤርሚያስ ለገሠ እና ብርታዊት ግርማዬ ላይ የዘረፋ እና የግድያ ሙከራ ከመደረጉ በፊት የተከናወነ በመሆኑ ነው:: ስለሆነም ይህ የመጀመሪያ ዝግጅታችን ጥቃት ከመፈፀሙ ጥቂት ደቂቃዎች በፊት በውሰት ስቱዲዮ የተቀረፀ መሆኑን በአክ
31:11

FacebookEthio 360 Media
150.5K viewsJun 9, 2019
See more videos
Static thumbnail place holder